header-logo
header-logo

Home > Pricing Plan

FREE

Free

What is Included 👇

  • በAndroid እና በiOS ስልክ መጠቀም
  • ዋና ዋና አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ማግኘት
  • የሽያጭ፣ የግዢ እና የምርት አስተዳደር
  • በኢሜይል እና በመተግበሪያው ውስጥ የሚሰጥ ድጋፍ
  • የክምችት ክትትል እና መሰረታዊ ሪፖርቶች
  • ደረሰኞችን ማውጣት እና ማተም ያስችላል
  • ባለብዙ ቋንቋ አማራጭ : ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ
  • ምንም ክፍያ አያስፈልግም ዛሬውኑ በነፃ ይሞክሩ
  • ነፃ የስቶክ ማኔጅመንት ምክር
  • ክፍያ ሲከፈል ከሁሉም ባንክ የምከፈለዉን በራሱ ፎቶ የሚነሳ
Buy Now
⭐ Customer Favorite

GEBETA

What is Included 👇

  • የተሟላ ሁሉንም በአንድ ላይ (End-to-End) ድጋፍ
  • በAndroid እና በiOS ስልክ መጠቀም የምያስችል
  • ሽያጭ፣ ደንበኞች፣ አቅራቢዎች፣ ግዢ እና ምርቶች በአንድ አፕ
  • የገቢ፣ የዕዳ፣ የወጪ፣ የስቶክ እና የትርፍና ኪሳራ ሪፖርቶች
  • ደረሰኞችን በብዛት ማተም እና ፋይሎችን (Excel) ማስገባት/ ማውጣት
  • ሀገር በቀል ክፍያዎች (CBE, Awash, Telebirr, Cash) ለመለየት
  • የቅርንጫፍና የመጋዘን ቁጥጥር
  • የቴክኒክ ድጋፍ በፈለጉት ጊዜ
  • ባለብዙ ቋንቋ አማራጭ : ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ
Buy Now

🏢 MiraStock Enterprise

Custom Pricing

ለከፍተኛ የሥራ እንቅስቃሴዎች ተብሎ የተሰራ፣ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሙሉ በሙሉ እንደ ፍላጎትዎ ሊስተካከል የሚችል የኢንቬንቶሪ እና የሽያጭ መመዝገቢያ (POS) መፍትሄ።

  • ለብቻ ለምፈልጉት ድርጅቶችና ፋብሪካዎች! ለከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴዎች የተዘጋጀ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና እንደ ፍላጎትዎ የሚቀየር ሲስተም
  • የአንድ ጊዜ ክፍያ እና የተሟላ የቴክኒክ ድጋፍ
  • በAndroid እና iOS ያልተገደበ መሣሪያዎች መጠቀም
  • የላቁ የትርፍ፣ ኪሳራ፣ ወጪና የክምችት ሪፖርቶች ቁልጭ አርጎ ማሳየት የሚቺል
  • ለድርጅቱ ብቻ የተለየ ሰርቨር (Dedicated/Self-Host Server)
  • እንደ ድርጅቱ አሰራር የሚቀየሩ (Custom) ሪፖርቶችና ዳሽቦርድ
  • የረጅም ጊዜ ጥገና እና ማሻሻያ (Maintenance) ጋር
  • ሀገር በቀል ክፍያዎች (CBE, Awash, Telebirr, Cash) ክፍያ ለይቶ ሪፖርቶች ማረግ የሚቺል
  • ደረሰኞችን በብዛት ማተም እና ፋይሎችን (Excel) ማስገባት/ማውጣት
  • ሽያጭ፣ ደንበኞች፣ አቅራቢዎች፣ ግዢ እና ምርቶች
  • የገቢ፣ የዕዳ፣ የወጪ፣ የስቶክ እና የትርፍና ኪሳራ ሪፖርቶች
Contact Sales: 📞 +251 961 51 53 53

Create an Free Account!

Hey, Enter Your details to get Sign Up to your account

Already have an Account? Log In

Email Verification

we sent an OTP in your email address

Code send in Resend code

Setup Your Profile

Successfully!

Congratulations, Your account has been
successfully created

Download Apk
footer-logo

ንግድዎን ለማዘመን ዝግጁ ነዎት? 📈 ዛሬውኑ በሚራ ስቶክ ይመዝገቡና ስራዎን ያቅልሉ፣ ትርፍዎን ያሳድጉ። የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ምርጥ ረዳት!, በኢትዮጵያኖች ለኢትዮጵያኖች የተሰራ

Follow Us

መተግበሪያውን ለማውረድ የQR ኮዱን ስካን ያድርጉ

Google Play App Apple App Store
Contact Us
  • Facebook
  • Linkedln

© 2025 wabekatec, all rights reserved.